1 ዜና መዋዕል 8:15-19 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

15. ዝባድያ፣ ዓራድ፣ ዔድር፣

16. ሚካኤል፣ ይሽጳና ዮሐ የበሪዓ ወንዶች ልጆች ነበሩ።

17. ዝባድያ፣ ሜሱላም፣ ሕዝቂ፣ ሔቤር፣

18. ይሽምራይ፣ ይዝሊያና ዮባብ የኤልፍዓል ወንዶች ልጆች ነበሩ።

19. ያቂም፣ ዝክሪ፣ ዘብዲ፣

1 ዜና መዋዕል 8