1 ዜና መዋዕል 6:79-81 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

79. ቅዴሞትንና ሜፍዓትን ከነመሰማሪያዎቻቸው ወሰዱ፤

80. ከጋድ ነገድ በገለዓድ የምትገኘውንሬማትን፣ መሃናይምን፣

81. ሐሴቦንና ኢያዜርን ከነመሰማሪያዎቻቸው ወሰዱ።

1 ዜና መዋዕል 6