1 ዜና መዋዕል 6:22-25 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

22. የቀዓት ዘሮች፤ልጁ አሚናዳብ፣ ልጁ ቆሬ፣ልጁ አሴር፣

23. ልጁ ሕልቃና፣ልጁ አቢሳፍ፣ ልጁ አሴር፣

24. ልጁ ኢኢት፣ ልጁ ኡርኤል፣ልጁ ዖዝያ፣ ልጁ ሳውል።

25. የሕልቃና ዘሮች፤አማሢ፣ አኪሞት።

1 ዜና መዋዕል 6