1 ዜና መዋዕል 3:23-24 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

23. የነዓርያ ወንዶች ልጆች፤ኤልዮዔናይ፣ ሕዝቅያስ፣ ዓዝሪቃም፤ ባጠቃላይ ሦስት ነበሩ።

24. የኤልዩዔናይም ወንዶች ልጆች፤ሆዳይዋ፣ ኤልያሴብ፣ ፌልያ፣ ዓቁብ፣ ዮሐናን፣ ደላያ፣ ዓናኒ፤ ባጠቃላይ ሰባት ናቸው።

1 ዜና መዋዕል 3