1 ዜና መዋዕል 11:42 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የሮቤላዊው የሺዛ ልጅ ዓዲና፤እርሱም የሮቤላውያንና አብረውትለነበሩት የሠላሳ ሰዎች አለቃ ነበረ።

1 ዜና መዋዕል 11

1 ዜና መዋዕል 11:41-47