1 ዜና መዋዕል 1:8-10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

8. የካም ወንዶች ልጆች፤ኩሽ፣ ምጽራይም፣ ፉጥ፣ ከነዓን።

9. የኩሽ ወንዶች ልጆች፤ሳባ፣ ኤውላጥ፣ ሰብታ፣ ራዕማ፣ ሰብቃታ።የራዕማ ወንዶች ልጆች፤ሳባ፣ ድዳን።

10. ኩሽ ናምሩድን ወለደ፤እርሱም በምድር ላይ የመጀመሪያውኀያል ጦረኛ ሆነ።

1 ዜና መዋዕል 1