1 ዜና መዋዕል 1:30-32 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

30. ማስማዕ፣ ዱማ፣ ማሣ፣ ኩዳን፣ ቴማን፣

31. ኢጡር፣ ናፌስ፣ ቄድማ፤ እነዚህ የእስማኤል ወንዶች ልጆች ናቸው።

32. የአብርሃም ቁባት ኬጡራ የወለደቻቸው ወንዶች ልጆች ዘምራን፣ ዮቅሳን፣ ሜዳን፣ ምድያም፣ የስቦቅና፣ ስዌሕ ናቸው።የዮቅሳን ወንዶች ልጆች፤ሳባ፣ ድዳን።

1 ዜና መዋዕል 1