1 ነገሥት 22:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. በሶርያና በእስራኤል መካከል ለሦስት ዓመት ጦርነት አልነበረም።

2. በሦስተኛው ዓመት ግን የይሁዳ ንጉሥ ኢዮሣፍጥ የእስራኤልን ንጉሥ ለመጐብኘት ወረደ።

1 ነገሥት 22