1 ቆሮንቶስ 16:22-24 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

22. ጌታን የማይወድ ቢኖር የተረገመ ይሁን። ጌታ ሆይ፤ ና!

23. የጌታ ኢየሱስ ጸጋ ከእናንተ ጋር ይሁን።

24. ፍቅሬ በክርስቶስ ኢየሱስ ከሁላችሁ ጋር ነው፤ አሜን።

1 ቆሮንቶስ 16