1 ቆሮንቶስ 15:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ክርስቶስም ካልተነሣ ስብከታችን ዋጋ ቢስ ነው፤ እምነታችሁም ከንቱ ነው።

1 ቆሮንቶስ 15

1 ቆሮንቶስ 15:10-16