1 ቆሮንቶስ 10:32 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ለአይሁድም ሆነ ለግሪኮች ወይም ለእግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን መሰናክል አትሁኑ፤

1 ቆሮንቶስ 10

1 ቆሮንቶስ 10:30-33